አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar channel logo አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar
  • Custom URL: @aserituawtar9181
  • Country: United Kingdom 🇬🇧

  • YouTube channel type
  • Audience: 15.1K
  • Video Views: 1.63M
  • # videos: 31
  • Estimated Earnings: $407 - $6.52K
  • Category: Christian music Music Religion Society
  • Date Created: 2021-01-28
  • Date Updated: 2024-06-26
Audience activity: 107
Views per video: 52.55K
Audience growth speed: 11
Keywords: Aseritu Awtar Asertu Asirtu አሠርቱ ዐውታር አሥርቱ አስርቱ ዐሠርቱ አሠርቱ ማኅቶት ማህቶት Mahtot አውታር Awtar ዐውታር Awetar ዋይ ዜማ የአለም Yealem መዝሙር ሐዲስ Haddis ራማ Rama የኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ የተዋህዶ ተዋህዶ Libona EOTC EOTCMK አንክሮ አኪያሞስ Akiyamos Anchro Niku ንቁ ኢቲ አርት ET Art Lij bini ቤተ ቅኔ ኦሜጋ Donkey Tube Comedian Eshetu Melese denqlejoch zemedkun bekele ዜማ ያሬድ Beta Qene


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ዘለዓለም ሥላሴ!!! Welcom to Aseritu Awtar Tube, We provide copyright protection for all Ethiopian orthodox tewahdo church related contents for original content owner. እንኳን ወደ አሠርቱ ዐውታር በሰላም መጣችሁ መርጣችሁን ገፃችንን ልታዩ ስለወደዳችሁ እናመሰግናለን! አሠርቱ ዐውታር ስርአተ ቤትክርስትያንን የጠበቁ በያሬዳዊ ዜማዎች የተቃኙ የንስሐ የምስጋና እና የቸብቸቦ መዝሙራት ትምህርታዊ የቪዲዮ እና የቀጥታ ስርጭቶችን ጆሮ ግቡ እና አይነ ግቡ በሆነ መልኩ በድረ-ገፅ እንዲደርሶ እንሰራለን:: መዝሙራቸውን ከእኛ ጋር ለመስራት ለወደዱ ዘማርያን ቤታችን ክፍት ነው:: ሃይማኖትን ጠብቀን ዓለማትን ለፈጠረ ለቅዱስ እግዚአብሔር በ"አሠርቱ ዐውታር" እንቀኛለን:: ስለ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ያለማቋረጥ እንዘምራለን:: የቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታትን ተጋድሎ እና ክብር በዝማሬዎቻችን እንዘክራለን በእግዚአብሔር ፊት ዘወትር ስለሚማልዱ ቅዱሳን መላዕክትም ገናነትም እንዘምራለን:: ስለምንወዳት አንዲት እናት ቅድስት ቤተ ክርስትያን ዘብ እንቆማለን:: ለመንፈሳዊ ስራዎች ሁሉን እናደርጋለን! አሜን!!!