አላማችን እርሶን ማዋዛት ማሳቅ ማዝናናት እና ማጫወት ነው!! ወደ መዝናናቶ ቤት ዋዛ ቱዩብ እንኳን በሰላም መጡ!በዚህ ቻናል ከሀይማኖት እና በፖለቲካ ከሚደረጉ ንትርኮች እና አለመከባበሮች ነፃ የሆኑ መልእክቶች በቪዲዮ ይተላለፋሉ !! The aim of this channel is to make you relax and lough . Welcome to your relaxing channel.On this channel no religious disputes and politically charged contents would be allowed l!🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤