የቢዝነስ ምስረታና ማስፋፊያ፣ የፋይናንስ አጠቃቀም ስልት፣ ሳይንሳዊ የቢዝነስ እቅድ ዝግጅትና የንግድ ስነልቡና ጨምሮ የተለያዩ ከቢዝነስ ጋር የተያያዙ ስልጠናዎችን የሚያሳዩ ቪዲዮችን በየጊዜው እናደርስዎታለን፡፡