Ychalal tube /ይቻላል ቲዩብ channel logo Ychalal tube /ይቻላል ቲዩብ
  • Custom URL: @ychalaltube
  • Country: United Kingdom 🇬🇧
  • Language: Amharic
  • Description language: English

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.93K
  • Video Views: 31.01K
  • # videos: 113
  • Category: Music
  • Date Created: 2020-09-08
  • Date Updated: 2024-06-25
Audience activity: 16
Views per video: 274
Keywords: 242424


ስለ ይቻላል! ይቻላል ምንጊዜም አሸናፊነትን ማዎጅን የሚያመላክት ታላቅ ቃል ነው። ታድያ ይህ ቻናል ማንኛውንም መረጃ እና በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ ትንታኔ ያቀርባል። ይህ ቻናል ይህን ይሰራል ተብሎ ገደብ አልተቀመጠለትም። ይልቁንም ሁለገብ ነው። በማንኛውም ርዕሰ ጉዳይ ላይ ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶ ያቀርባል። ቻናሉን ማንኛውም አካል ትክክለኛ እና ታማኝ መረጃዎችን ከእነማስረጃዎቹ ይዞ ከቀረበ የሚዲያ ሽፋን ይሰጣል። በዚህ ቻናል ሃይማኖትን ከሃይማኖት ብሄርን ከብሄር የሚያጋጩ መረጃዎች ፈጽሞ አይስተናገዱም። ይቻላል ስንል የአሸናፊነትን ወኔ(ሞራል) ታጥቀን ቀጣይ ስራዎቻችን ለስኬት እንዲሁም የተቃና ህይዎት መምራት የሚያስችሉ አስተማሪ ጉዳዮችን እና ጠቃሚ የሆኑትን ወደ ማህበረሰብ እናደርሳለን! ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋር ይሁኑ! Because it is possible! Possible is a great word that always means winning. So this channel provides any information and analysis on some issues. This channel is not restricted to do this. Rather, it is versatile. Produces and presents programs on any subject. The channel will be given media coverage if any party comes forward with accurate and reliable information from the sources. In this channel, information that conflicts between religion and ethnicity will never be handled. Become a partner by subscribing to the channel!