ሐተታ በርካታና ሁነኛ መረጃዎችን፣ የታፈኑ ሐቆችን፣ የተደበቁ እውነቶችን እያተትን የምናሰራጭበት ቻነል ነው። የውሸት ትርክቶችን የምናጋልጥበት፣ ታሪክን፣ ፖለቲካን ማዕከል ያደረገ የሥነ ልቡና ፍልሚያ የምናካሂድበት መድረክ ነው። የቻነሉ አባልና ቤተሰብ ይኹኑ።