Teacher nigus ቲቸር ንጉስ channel logo Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
  • Custom URL: @teachernigus
  • Country: Kenya 🇰🇪

  • YouTube channel type
  • Audience: 177K
  • Video Views: 10.68M
  • # videos: 303
  • Estimated Earnings: $2.67K - $42.72K
  • Category: Knowledge Lifestyle
  • Global Rank: 320568
  • Country Rank: 379
  • Date Created: 2020-10-16
  • Date Updated: 2024-07-13
Audience activity: 60
Views per video: 35.24K
Audience growth speed: 129
Keywords: teacher negus teacher Nigus English speak English in amharic learn english in amhaic English amharic እንግሊዝኛን በቀላሉ እንግሊዝኛን እንግሊዝኛን በአማርኛ ቲቸር ንጉስ እንግሊዝኛን english amharic amharic english conversation amharic english እንግሊዝኛ ቋንቋ ለመማር እንግሊዝኛ ትምህርት ለጀማሪዎች እንግሊዝኛን በአማርኛ መማር እንግሊዝኛ በአማርኛ እንግሊዝኛ ለጀማሪዎች


Learn basic English in a simple and interesting way. It goes from basic to Advanced level. ይህ teacher nigus የሚለው ቻናል እናንተን በእንግሊዝኛና በፈረንሳይኛ ለማገዝ የተከፈተ ነው። በዚህ ፕሮግራም በትምህርትና በመሰል ጉዳዮች ዙሪያ አስፈላጊ ናቸው ብዬ የማምንባቸውን ዘርፎች በማንሳት ያገኘሁትን ዕውቀትና ልምድ አካፍላለሁ። በዚህ ፕሮግራም ፦ መምህራን፣ ትምህርት ቤቶች፣ ተማሪዎች፣ ልጆች፣ ሕጻናት፣ ወላጆችና በትምህርት ዙሪያ የሚሰሩ ባለሞያዎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ሙሉ እምነት አለኝ። ሕጻናትን፣ ልጆችን፣ አዋቂዎችን፣ የሚጠቅሙ ትምህርቶችን በዚህ ፕሮግራም አስቀምጣለሁ። እንግሊዝኛንና ፈረንሳይኛን ከጀማሪ እስከ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ላሉ ተማሪዎች፣ በተለይም ለብሔራዊና ለአለም አቀፍ ፈተዎች ለሚዘጋጁ ድጋፍ እሰጣለሁ። ለምታውቋቸው ወዳጆቻችሁ ይህንን ቻናል ያጋሩ! ቲቸር ንጉስ www.teachernigus.com