እኳን ወደ ቬና ቱዩብ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል አጠቃላይ ስለ ሙዚቃ ምንነት ስለ ሙዚቃ መሳሪያ ቲቶሪያል የሚሰጥ ይሆናል እንደት እንለምዳለን ምንስ እንጫወታለን ፍሉት ከሌሎች መሳሪያወች ጋር መጫዎት ይችላል filute instrument is applaye በአጭር ጊዜ የሙዚቃ ቴክኒክ ለመልመድ ሙዚቀኛ ለመሆን dyatonic scale