ሚክሎል ማለት ፍጹም ጌጥ ማለት ነው።ይህ ቲዩብ ጌጥ ክብራችን:ሞገስ ህይወታችን የሆነ የእግዚአብሔር ቃል የሚተላለፍበት ስለሆነ ይህን ስያሜ አግኝቷል።ቲዩቡ የመ/ሐዲስ ድጋፌ ገብረሚካኤል ነው።