መሀመድ ዘይን channel logo መሀመድ ዘይን
  • Custom URL: @aminatabdu64
  • Country: Saudi Arabia 🇸🇦
  • Language: Bengali

  • YouTube channel type
  • Audience: 457
  • Video Views: 8.39K
  • # videos: 39
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2021-06-02
  • Date Updated: 2024-06-17
Audience activity: 18
Views per video: 215
Keywords: Ustaz Sadat kemal ustaz shakir sultan


አሰላሙአለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞች ሰብስክራይብ እና የደወሏን ምልክት በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ ያላችሁ የሱና እህትና ወንድሞች የአላህ ሰላም እና ጥበቃው አይለያችሁ እያልን ዛሬ አንድ ኸይር ስራ በዚህ ኸይረኛ ወርና ቀናቶች እናመላክታችሁ አል ኢህሳንን የምታውቁም ለማስታወስ የማታቁትም ዴሞ በአጭሩ ጠቀስ እናዴርግላችኋለን የቲሞችን ገጠር ከተማ እንድሁም ቢሄሮችን ሳይለይ እየተዞረ ለአመታት ሲንከባከብ የቆየ ኸይር ስራ ነው አሁን ዴሞ ከዱኒያ ቁሳቁስ አልፎ የተፈጠሩበትን አላማ ተውሂድን በአንድ ሰብሰብ ብለው አንድ ቦታ ላይ የሚማሩበትን መርከዝ ለመገንባት ከማሰብም አልፎ ሰበቦችን በማድረስ ዴቡብ ወሎ ዴሴ መርከዙን ለመገንባት (መሬት)ቦታ ተገዝቶ ይገኛል ስለዚህ ለዚህ ትልቅና ሰዴቃቱል ጃሪያ ለሆነ አላማ የእጃችሁን አሻራ በጉልበትም፣ በገንዘብም፣ በሃሳብም ታስቀምጡ ዘንድ ለአጠቃላይ ለሱና ጀማአወች ይሁንልን:: አላማው ግብ ይመታ (ይደርስ )ዘንዳ የእናተን እርዳታ ከአላህ በታች እፈልጋለን ባረክአላህ ፊኩም https://t.me/AlihsanCharityAssociation https://t.me/AlihsanCharityAssociation 👆🏻👆🏻👆🏻ቴለግራም ሊክ *_ወደ ኢትዮጵያ መላክ ለምትፈልጉ👇🏻_* አካውንት ዘምዘም ባንክ 0005671220101 አል ኢህሳን የየቲሞች መረዳጃ የልማት እድር 👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼 ይቀላቀሉ ሼር ሼር በማድረግ የአጂር ባለቤቶች ይሁኑhttps://t.me/AlihsanCharityAssociation