Melka Hasab channel logo Melka Hasab
  • Custom URL: @melkahasab9960
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 9.95K
  • Video Views: 672.58K
  • # videos: 227
  • Estimated Earnings: $168 - $2.69K
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2018-04-26
  • Date Updated: 2024-06-21
Audience activity: 67
Views per video: 2.96K
Keywords: Melka Hasab መልክአ ሃሳብ Ethiopian wisdom wisdom ancient thoughts Ethiopia system building hierarchies of wisdom universal wisdom man and wisdom wise thoughts Ethiopian Solutions school of thoughts the great wisdom of Ethiopia An Ethiopian School of Thought Human Wisdom Natural System Natural Order Myths power of myths Time


“መልክአ-ሃሳብ” በማኅበረ-ሰብዓዊያን ባለቤትነት የሚተዳደር ሚዲያ ነው፡፡ ማኅበረ-ሰብዓዊያን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው መንግስታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ ወይም ወገናዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበር ነው፡፡ የ “መልክአ-ሃሳብ” አላማ ነፃ የዕይታ አማራጮች እንዲሰፉ መደላደል መፍጠር፣ ብሎም ኢትዮጵያዊ የሆኑ ሐሳቦችና ጥበቦች ወደፊት እንዲመጡ በማበረታታት የራሱ ሐሳብና አቋም ያለው ትውልድ እንዲፈጠር አስተዋፅኦ ማድረግ ነው፡፡ ፕሮግራሙ በተለያዩ የጋራ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ያላቸውን ከፍ ያሉ ሃሳቦችን በማንሳት በሰዎች የዕለት ተዕለት ህይወት ውስጥ ያሉ ተጨማሪ የዕይታ አቅጣጫዎችን ለማሳየትና አዲስ የማስተዋል አቅም ለመፍጠር ይሰራል፡፡