Orthodox Tewahido channel logo Orthodox Tewahido
  • Custom URL: @orthodoxtewahido8884

  • YouTube channel type
  • Audience: 2.62K
  • Video Views: 137.49K
  • # videos: 6
  • Estimated Earnings: $34 - $548
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2017-07-10
  • Date Updated: 2024-04-26
Audience activity: 52
Views per video: 22.91K


የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥንታዊት ፣ ሐዋርያዊት ፣ ዓለም አቀፋዊት ናት። ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የመሠረታት ፣ ቅዱሳን ሐዋርያት የሰበሰቧት ፣ እስከ ዓለም ዳርቻ ዞረው ያስተማሩላት ንጽህት ቅድስት ርትዕት ሀይማኖት ናት። የዚህችን እውነተኛ ሀይማኖት ትምህርቷን ሥረዓቷን ፣ ትውፊቷን አባቶቻችን ጠብቀው ለዚህ ትውልድ አድርሰዋል። እንዲሁም ቤተክርስቲያኒቷ በታሪክ በሥነ-ጽሑፍ ፣በሥነ ሕንጻ ፣ በባሕል እና በማህረሰቡ አኗኗር ላይ ያደረገችውን አስተዋጸኦ ይካተታል። ይህንን ትምህርቷን አሁን ላለው እና ለቀጣይ ትውልድ የማስተላለፍ መንፈሳዊ እና ሀይማኖታዊ ግዴታ አለብን። የዚህ ገጽ አላማም ይህንን ግዴታ መወጣት ነው።