መንፈሳዊ ጥያቄ እና መልሰ ቲዩብ channel logo መንፈሳዊ ጥያቄ እና መልሰ ቲዩብ
  • Custom URL: @user-zx8mw6zf3o

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.06K
  • Video Views: 13.77K
  • # videos: 93
  • Category: Christian music Religion Society
  • Date Created: 2019-06-16
  • Date Updated: 2024-05-05
Audience activity: 12
Views per video: 148


ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ የተከበራችሑ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመብርሐን የመሥቀል ስር ስጦታወች የቅዱሳን መላይክት የጻድቃን ሰማዕታት ወዳጆች አክባሪዎች በክርስቶስ ፍጹም ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ይህ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስትያን አስተምሮ መምህሮቻችን በተሠጣቸው ጸጋ ያስተምሩናል እኛም ያስተማሩንን ለማስታወስ በጥያቄ መልክ እያወጣን እንመማር ኑ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው መጸሐፈ ምሳሌ 1-7 ሠብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅ ዘመደወ ሸር በማድረግ አብረን እንማር 👏 1ኛ ወደ ቆሮቶስ ሰወች 16-13፤ንቁ፥በሃይማኖት፡ቁሙ፥ጐልምሱ፥ጠንክሩ።👏