ቁድዋ ሚዲያ - QUDWA MEDIA channel logo ቁድዋ ሚዲያ - QUDWA MEDIA
  • Custom URL: @qudwamedia
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 2.25K
  • Video Views: 75.87K
  • # videos: 25
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2020-06-15
  • Date Updated: 2024-04-17
Audience activity: 33
Views per video: 3.03K
Keywords: The Key of Wisdom Old is Gold ሙሰላ Muṣallá Tube ሙሰላ Muṣallá Tube አስሃቡል የሚን | أَصْحَابُ الْيَمِين | The Companions of the Right አስሃቡል የሚን أَصْحَابُ الْيَمِين The Companions of the Right ethiopian muslim muslim yasin Nuru ustaz yasin nuru islamic wedding Abu hayder Best amharic dawa amharic dawa Ethio Muslim Islamic Story ያሲን ኑሩ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ustaz yasin nuru new dawa ustaz Abubek ahmed africa tv zawiya tv


ሰላሙላሂአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህባቦቼ ...የቀድሞ አስሃቡል የሚን ቻናል ፣ በአሁኑ በ ቁድዋ ሚዲያ ተሰይሞ ፣በተደራጁና ኢስላማዊውን የህይወት መርሆች ከዱንያ ባዛመደ ሁለንተናዊ ፕሮግራሞች ወደናንተ እያደረሰ ይገኛል። ባመረ አቀራረብ ፈገግ ከሚያስብሉ ውስጥን እስከሚኮረኩሩ ፅሁፎች(ቁድዋ ሳይክ) ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ የሚያጋሩት ለፕሮፋይሎ ማደሻ የሚሆኑ ውብ ኢስላማዊ ምስሎች(ቁድዋ ፒክስ)፣ አጫጭር የቁርዓን ለዛዎች(ቁድዋ ለዛ) ፣ የታሪክ አምዶች(ቁድዋ ታሪክ) ፣ ዕለታዊ ሃዲስን(ቁድዋ ሃዲስ) ፣የቴክኖሎጂ ዜናዎችን(ቁድዋ ቴክ) ፣ የረቀቀ የሃይማኖት ንፅፅር ትምህርቶች(ቁድዋ ንፅፅር) ፣ የ እውቅ ኡስታዞቻችንና ከቁድዋ ቤተሰቦች አነቃቂ ዳዕዋዎች(ቁድዋ ዳዕዋ)፣ (ቁድዋ ተበሰም) የፈገግታ ና በቅምሻ ዉሏችንን እንቃኛለን ከታዘብነውም የምስታዝብበት የተለያዩ ፕሮግራሞችን ይዘንላችሁ መጥተናል። በዚህ ጉዞ የቁድዋ ቤተሰብ ለመሆን ቻናሉን በመቀላቀል ለወዳጆትም በማጋራትና በመጋበዝ ተደራሽነቱን ያስፉ! ለተጨማሪ ይወዳጁን ፣ ሼር ያድረጉ!😊 --------------- ቁድዋ ሚድያ "በጥበብ እንጣራለን" ቴሌግራም || https://t.me/Qudwamedia ፌስቡክ || https://fb.me/Qudwamedia ዩትዩብ || https://bit.ly/3IJDF3F ኢኒስታግራም || https://instagr.am/Qudwamedia