ይህ የዝማሬ ዳዊት Official ቻናል ነው። በዝማሬ ዳዊት ቻናል የተለያዮ መንፈሳዊ ትምህርቶችን እንማማራለን እንዲሁም ወቅታቸውን የጠበቁ ምስባክ እና ዝማሬዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን።