Teninet Setegn channel logo Teninet Setegn
  • Custom URL: @teninetsetegn2525
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 2.1K
  • Video Views: 80.18K
  • # videos: 17
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2017-01-12
  • Date Updated: 2024-06-07
Audience activity: 38
Views per video: 4.72K


እንኳን ወደ ነገረ ጥበብ ማዕከል ደህና መጡ! ማዕከላችን በአሁኑ ዘመን የሚገኙ ተለያዩ ሀገራዊ የሆኑ አስተሳሰቦችን እንዲሁም በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ትልቅ ድርሻ የነበራቸው ነገር ግን አሁኑ በአለው ትውልድ ዘንድ የተዘነጉና የማይታወቁ አስተሳሰቦችን በስድስት ዘርፎች በመፈለግና በማጥናት ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ነው፡፡ ጥናት የሚደረግባቸው ስድስት ዘርፎች የምንላቸው፣ ክብረ መሰውር፣ በረከተ መዓድን፣ ስመ ዕጽዋት፣ ኃይለ ገሪር፣ ሕብረተ ማዕድ እና ጥበበ መጽሐፍ ናቸው፡፡ ይኸው ዛሬም ነገረ ጥበብ ማዕከል በስድስት ዘርፎች በሚያደርጋቸው ጥናትና ምርምሮች ከደረሰባቸውና ከሚያውቃቸው ታላላቅ አስተሳሰቦች እርስዎ እንዲጋሩ በወዳጅነት ይጋብዝዎታል፡፡ 1. ክብረ መሰውር . 2. በረከተ መዓደን 3. ስመ ዕፅዋት 4. ኃይለ ገሪር 5. ሕብረተ ማዕድ 6. ጥበበ መጽሐፍ