ማኅቶት ማለት ብርሃን ማለት ነው፡፡ ይህች የእውቀት መስኮት ለሕይወታችን የወንጌል ብርሃን ታበራለች ተብሎ ስለታመነባት ማኅቶት ተብላ ተሰይማለች፡፡ ማቴ. 14÷16 ማኅቶት ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት የሚተላለፍባት መንፈሳዊት መስኮት ናት:: Mahtot means light. This window of knowledge is called the Mahtot (Light of Life) because it is believed to shine the light of the gospel on our lives. Matt. 14 ÷ 16 Mahtot Media is the spiritual window of Orthodox Tewahdo teachings.