እንቁጣጣሽ ቱዩብ - Enkutatash Tube channel logo እንቁጣጣሽ ቱዩብ - Enkutatash Tube
  • Custom URL: @enkutatashtube
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 9.78K
  • Video Views: 4.18K
  • # videos: 13
  • Category: Entertainment Religion Society
  • Date Created: 2019-06-06
  • Date Updated: 2024-06-19
Views per video: 321
Keywords: የኛ ጊዜ፣ yegna gizie yegna giza waf ac tiktok abjalehu


እኛ ሀገር አሁን አሁን ለምን ሆነ እንዴት ሆነ ምን ለለማለት ፈልጎ ነው ከማለት ይልቅ ለመፍረድ እየቸኮልን ነው ለምን ይሆን? የቻነላችን ሞቶ "ፍትህ ለጎደለው ደካማ ሰው ለፍትህ ቁመን ጉልበት እንሆነዋለን!" በቻናላችን ውስጥ የምንሰራቸው..... 1, ለመላዊ ኢትዮጵያዊ ሁሉ አስተማሪ ይሆናሉ የሚሉ አዝናኝ እና አስተማሪ ቭድዮዎችን እናቀርባለን። 2, በማንኛውም በንግስትም ሆነ ብግል መስሪያ ቤቶች ፍትህ ለሚጓደልባችው ምስኪን ኢትዮጵያውያን በሙሉ ድምጽ እንሆናለን። 2 , ለህብረተሰቡ ይጠቅማሉ የምንለውን የቴክኖሎጅ ውጤቶችም መርጠን እናቀርባለን። "ስለምትደግፉ ከልብ እናመሰግናለን"።