- Audience: 11K
- Video Views: 1.04M
- # videos: 301
- Estimated Earnings: $260 - $4.17K
-
Category:
Entertainment
Movies
-
Date Created: 2020-08-12
-
Date Updated: 2024-06-21
Audience activity: 94
Views per video: 3.46K
Keywords:
አሽሩካ
Ethiopianmusic
miko mike
Lijbini
Ethiopian movie
ቀልዶች
Ethiopian TikTok
Babi
EBC news
EBS Tv
ጁንታ
ኮሮና
Inspiration
assinment
EBS Tv
Kana Tv
Emaye TUBE
BBC News
Funny Videos
Sodere
Eregnaye
Hello Channel Family The main purpose of Gelagay Channel/#Gelagay_Media is to provide important things for human beings.Fun stories, works of art such as poetry, narration, reading and similar works, on the other hand, giving a basic opinion on other people's works, that is, commenting and criticizing on the strengths and weaknesses.
Religious ceremonies, especially during the festive season, can be provided as needed.Violence and misinformation will not be transmitted on this channel.As our capacity expands in the future, up-to-date news and other important information will be provided on this channel.ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች የገላጋይ ሚዲያ ዋና አላማ ለሰው ልጅ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ማበርከት ላይ ነው።አዝናኝ ወሬዎች፣የጥበብ ስራዎች ማለትም ግጥም፣ትረካ፣መነባንብና ተመሳሳይ ስራዎችን፣በሌላ በኩል የሌሎች ሰዎች ስራዎች ላይ መሰረታዊ አስተያየት መስጠት ይህም ሲባል ጠንካራ ጎን እና ደካማ ጎን ላይ የሚያጠነጥን አስተያየት መስጠት ነው።ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች በተለይ የበዓላት ሰሞን የሚከናወኑ እንዳስፈላጊነቱ ሊቀርቡ ይችላሉ።ሰዎችን ለብጥብጥና ለመጥፎ ተግባር የሚዳርግ ማንኛው ስራ በዚህ ቻናል ፈፅሞ አይተላለፍም።ወደፊት የመስራት አቅማችን ሲሰፋ ወቅታዊ ዜናዎችና ሌሎችም አስፈላጊ መረጃዎች በዚህ ቻናል ይተላለፋሉ።