Syntax ICT channel logo Syntax ICT
  • Custom URL: @syntaxict
  • Country: United States 🇺🇸
  • Language: Amharic

  • YouTube channel type
  • Audience: 18.8K
  • Video Views: 558.98K
  • # videos: 52
  • Estimated Earnings: $139 - $2.23K
  • Category: Society
  • Date Created: 2017-03-15
  • Date Updated: 2024-07-02
Audience activity: 29
Views per video: 10.75K
Keywords: Home Technology Mersa Habru Wollo Syntax ICT Amhara Computer Teach #Tips and trikes #How to #Million Haile #ኮምፒውተር_ስልጠና፣


ሲንታክስ አይሲቲ (Syntax ICT) በፌደራል ቴክኒክ እና ሙያ ሙሉ እውቅና ያለው የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ተቋም ሲሆን መቀመጫውን በሰሜናዊት ወሎ መርሣ አባጌትየ ከተማ አድርጎ በ2011 ዓ/ም የተቋቋመ ድርጅት ነው። የድርጅቱ ዋና መስራች ወጣት ሚሊዮን ሃይሌ ሰማየ ሲሆን የመጀመሪያ ድግሪ ( BSc) በኮምፒውተር ሳይንስ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ2010 ዓ/ም እንዳገኘ በትንሽ ወራቶች ውስጥ ድርጁቱን በማቋቋም የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ትምህርቶችን በተለያዩ የስልጥና አውዶች ለ5 ተከታታይ ዙር ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ሰልጣኞችም በስልጠና በገነቡት ክህሎት እንደየ ደረጃቸው ፕሮጀክት የሚሰሩ ሲሆን 3 የተመረጡ ፕሮጀክቶችን ለውድድር ቀርበው አሸናፊ የሆነውን ፕሮጀክትን የሰሩ ሰልጣኞች ለስልጠና የከፈሉት ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ ተመላሽ ይደረጋል። ሲንታክስ አይሲቲ ከሲኦሲ ምዘና ማዕከልነት በተጨማሪ ሁሉንም የቴክኖሎጂ አገልግሎቶች ለአካባቢው ማህበረሰብ ያቀረበ ድርጅት ነው። በዚህ የዩትዩብ ቻናላችን ደግሞ ተከታታዮቻችንን ይጠቅማሉ ያልናቸውን ተንቀሳቃሽ ምስሎች እናጋራለን። 🟢 ወሎ ውስጥ የሚገኙ ከተሞችን እና ታሪካዊ ቦታዎችን እናስቃኛለን! 🟢 የወሎን ባህላዊ ትውፊት እናስተዋውቃለን! 🟢 መሰረታዊ ኮምፒውተር ለጀማሪዎች መለማመጃ ቪዲዮዎችን! 🟢 የፎቶ እና ቪዲዮ ማቀነባበሪያ ቪዲዮዎችን እና 🟢የቴክኖሎጂ ቅኝት ፕሮግራሞችን ያገኛሉ። በሶሻል ሚዲያ ይከተሉን... E-mail: syntaxict101@gmail.com Telegram https://t.me/syntaxict Facebook:- https://www.facebook.com/syntaxictc YouTube:- https://www.youtube.com/syntaxict