orthodox Tewahedo መዝሙር channel logo orthodox Tewahedo መዝሙር
  • Custom URL: @orthodoxtewahedo1550

  • YouTube channel type
  • Audience: 4.6K
  • Video Views: 342.97K
  • # videos: 56
  • Estimated Earnings: $85 - $1.37K
  • Category: Christian music Music Religion Society
  • Date Created: 2018-03-16
  • Date Updated: 2024-05-22
Audience activity: 74
Views per video: 6.12K


ሰላም ለናንተ ይሁን! ይህ ቻናል መንፈስ አዳሽ የሆኑ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮችን የምታገኙበት ቻናል ነው። ይህን ቻናል ለመክፈት ያነሳሳኝ እንደኔ ላሉ ከሀገር ቤት ርቀው ለሚኖሩ የመዝሙር ሲዲ ገዝተው ለማዳመጥ ለማንችል ወንድም እህቶቼ ነው። አብዛኞቹ upload ማረጋቸው መዝሙሮችም ወደ ኢትዮጵያ ስመለስ ኦሪጅናል ሲዲዎችን በመግዛት ያሰባሰብኳቸው መዝሙሮች ናቸው። እናንተም እድሉ ካላችሁ ኦሪጅናል ሲዲ መዝሙሮችን በመግዛት ዘማሪዋቻችን እናበረታታ። ያላችሁን ሀሳብ አስታየት በኢሜል አድራሻ eyoelteferi2018@gmail.com ብትልኩልኝ እመልሳለሁ። ሁላችሁንም በእግዚአብሔር ፍቅር እወዳችኋለሁ