መቅደስ ቲዩብ _mekdes  tube channel logo መቅደስ ቲዩብ _mekdes tube
  • Custom URL: @_mekdestube9964

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.95K
  • Video Views: 33.65K
  • # videos: 227
  • Category: Christian music Music Religion Society
  • Date Created: 2020-03-08
  • Date Updated: 2024-05-27
Audience activity: 17
Views per video: 148
Keywords: መቅዲ tube ዘማሪት መቅደስ ተከተል you tube ዘማሪት መቅደስ መቅደስ ተከተል mekdes you tube


እንኳን ወደ መቅደስ tube በሰላም መጡ መንፈሳዊ ምክር ፤ትረካ እንዲሁም የተለያዮ አስተማሪ ነገሮች የሚተላለፍበት ቻናል ነውsubscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ:: Share, comment, subscribe ,በማድረግ ስለምታበረታቱን ከልብ እናመሰግናለን:: 1፤ሃሌ፡ሉያ።እግዚአብሔርን፡በመቅደሱ፡አመስግኑት፤በኀይሉ፡ጠፈር፡አመስግኑት። 2፤በችሎቱ፡አመስግኑት፤በታላቅነቱ፡ብዛት፡አመስግኑት። 3፤በመለከት፡ድምፅ፡አመስግኑት፤በበገናና፡በመሰንቆ፡አመስግኑት። 4፤በከበሮና፡በዘፈን፡አመስግኑት፤በአውታርና፡በእንቢልታ፡አመስግኑት። 5፤ድምፁ፡መልካም፡በኾነ፡ጸናጽል፡አመስግኑት፤እልልታ፡ባለው፡ጸናጽል፡አመስግኑት። 6፤እስትንፋስ፡ያለው፡ዅሉ፡እግዚአብሔርን፡ያመስግን።ሃሌ፡ሉያ፨መዝ 150