በዝማሬ ያሬድ መንፈሳዊ channel ያሬዳዊ ዝማሬችን፣ የመዝሙር ዜማዎች(classical) የዜማ መሳሪያ ትመህርቶች ወረብ እና ምስባክ እናም ሌሎችን... ያገኙበታል፡፡ እንዲሁም ሰዎች ተሰጧቸውን እንዲያወጡ የምንደግፍበት ቻናል ነው ። Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እየሆናችሁ አበረታቱን🙏🏾