በቻናላችን _ቀደምት የኢትዮጲያ አሰደናቂ ታሪኮች _አሰተማሪ የአኗኗር ዘይቤዎች _አነቃቂ ንግግሮች _የታላላቅ ሰዎች የሰኬት ሚስጥር በትረካ _የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ ጨዋታዎች ይቀርቡበታል።ኑ_ታሪካዊቷን ኢትዮጲያ በጋራ ወደቀደምት ገናናነቷ እንመልሳት:: Videos will upload related to; _The Amazing Stories of Early Ethiopia _Teaching Lifestyle all over the world _Arousing speeches _The Secret Success of Great people in Narrative _ continental and international matches of Ethiopian football national team. Let's restore historic Ethiopia together.