Hawa Tube - ሐዋ ቲዩብ channel logo Hawa Tube - ሐዋ ቲዩብ
  • Custom URL: @hawatubeeth
  • Country: Germany 🇩🇪

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.35K
  • Video Views: 8.37K
  • # videos: 67
  • Category: Food Lifestyle
  • Date Created: 2021-12-29
  • Date Updated: 2024-06-27
Audience activity: 6
Views per video: 124


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እና የተከበራቸሁ የሀዋ ቲዩብ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ። የዚህ ቻናል ዓላማ ከዘረኝነት ነፃ የሆነ ፣ ሁለ ገብ ሙያ የምትማሩበት እንዲሁም እያዝናና የሚያሰተምር ቻናል ነው ። በመጀመሪያ Subscribe አድርጉ ለሳብስክራይብ የምትከፍሉት ስለሌለው በቅንነት ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ ታበረታቱኛላችሁ ። ላለችን ካበርን ዘረኝነት ረሃብ ጦርነት ማስቀረት እንችላለን ። ኑ እንደጋገፍ አብረን እንስራ አብረን እንደግ ። የተሻለ ሐሳብ የተሻለ ጥንካሬ ከብዙኃኑ ነውና ከወደዳችሁ Like የምታቀርቡት ሐሳብ ሚዛን የሚጀፋ ሆኖ ካገኛችሀ ለሌሎች በማጋራት Share እንዲሁም እህታችን በርቺ ! ይህችን ጨምሪበት ይህች ብትቀነስ የምትሉትን በመልዕክት መስጫ ላይ በመጻፍ Comment አድርጉ ያበረታታኛል ። ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ አስቀድሜ አመሰግናለሁ ። መሕካም እንስራ መልካም እንመኝ መልካምነትን እናጉላ ሁሌም ቢሆን መልካምነት ይግዛን ። 💚💛❤️ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️