ቶክ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ማኅበረ-ፖለቲካ ዙሪያ የሚያተኩር፣ ለፍትህ፣ አካታችነትና እኩልነት ፋይዳ ባላቸው አጀንዳዎች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ሐሳቦች አዘውትረው የሚቀርቡበት ቻናል ነው። መሪ ቃሉን «ኢትዮጵያ ለሁላችን ትሁን!» አድርጓል! Talk Ethiopia concentrates on Ethiopian socio politics and gives extra emphasis to equality and inclusiveness. It features solo, discussion, debate & interview programs revolving on different subjects. Search for "Talk Ethiopia With Isaac - English" for videos in English.