ምንም ነገር ቢሆን ያወኩትን አንድም ሳላስቀር ለናንተ አሳውቃለሁ ምክንያቱም የኑፉግነት መጀመሪያ የሚያውቁትን ለሌች አለማሳወቅ ነው ብዬ ስለማስብ። በዚህ ሀሳብ ከተስማማቹ subscribe በማድረግ የዚህ ቻናል ቤተሰብ በመሆን የምናውቀውን እንማማራለን።የተሰሩ video share እና like አድርጉ።ምቀኝነት በሽታ ነው። ❤❤❤❤❤❤ እኔ ንፉግ አይደለውም እናንተስ??? ❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 በዚህ ቻናል የምትማሩት:- 1) አካውንቲንግ (Accounting ) 2) የኢትዮጵያ ታክስ ህጎችን |Ethiopia tax systems | 3) Peachtree Accounting tutorial 4.What is the difference between International Accounting Standard (IAS) or (IFRS) and Generally Accepted Accounting Principles (GAAP) https://www.facebook.com/haniaccounting