ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሺ 🇪🇹 channel logo ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሺ 🇪🇹
  • Custom URL: @amina_ali

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.3K
  • Video Views: 21.56K
  • # videos: 115
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2019-03-08
  • Date Updated: 2024-06-02
Audience activity: 16
Views per video: 187
Keywords: ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሺ ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሺ ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሺ ቁጥብ ቁጥብ ሁኝ ዩቱብ ዩቱዩብ


እህቴ ፍቅር እኮ ነሽ... ውብ ... የአለም ቆንጆ ውበትሽ የፀሃይን ድምቀት ያስንቃል ። በስነ ምግባርም ከሚስክ ሽቶ ይበልጥ ውድ ነሽ። ጨዋነትሽ የጨረቃን ብርሃን ያጨልማል። የእዝነትሽም ፋይዳ የዝነብን ጥቅም ያስክዳል። ስለዚህ ውበትሽን በእምነት ፣ ሰላምሽን በልብ እርጋታ ፣ ክብርሽን በሒጃብ ጠብቂ።• አስታውሺ ያንቺ ጌጥ ወርቅ አይደለም ። ብርም እንቁም አይደሉም። ይልቁንም መዋቢያሽ ሒጃብሽ ፣ ሁለት የፈጅር ሰሏት ረከኣዎች ፣ ለአሏህ ብለሽ ስትፆሚ የሚሰማሽ የውሃ ጥም ከአሏህ ውጪ ማንም ሳያውቅ የምትሰጪው ምፅዋት ፣ ስለሃጢአትሽ ቃጠሎ ያፈሰስሽው ትኩስ እምባ ፣ ለአሏህ ታዛዥ ከመሆን የመነጨ ረዥም ሱጁድ እና የመጥፎ ስራ የመስራት ዝንባሌ ሲከሰት ለአሏህ የምታሳዪው እፍረትና ክብር ናቸው። ምን ለእግርሽ ጫማ ባይኖርሽም እንኳን ከአለም አንደኛ ቆንጆ ነሽና ራስሽን በተቅዋ ልብስ ሸፍኚ ። የምግባረ ብልሹ ሴቶች ብልጭልጭ ህይወት አያታልሽ ። ምክንያቱም እነሱ እኮ የጀሃነም ማገዶዎች ናቸው። አንቺ ግን የጀነት ሙሽራአትመዛዘኑም!!like sher subscribe ማድረገወን አይርሡ አመሠግናለሁ