H.N እሙኢክሩነኝኢንሻአላህ channel logo H.N እሙኢክሩነኝኢንሻአላህ
  • Custom URL: @h.n5844
  • Description language: Arabic

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.31K
  • Video Views: 57.54K
  • # videos: 266
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2019-04-16
  • Date Updated: 2024-05-19
Audience activity: 43
Views per video: 216


ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድየሁለትሀገርስኬትነው وما خلقت الجن والإنس إلاليعبدون إن الله لا يغفر ان يشرك به ويغفر ما دون ذلك قال رسول الله صلى الله عليه وسلم خيركوم من تعلم القرآن وعلمه قال رسول الله صلى الله عليه وسلم من قال لاإله إلا الله دخلت جناه #የታላቁ_ስልጣን_ባለቤት_ማን_ነው!? ----------------------------------------------- ትልቁ ኢማም ሱፍያ አል_ሰውሪ አላህ ይዘንለት አንድ ቀን ለባልደረቦቹ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ 👉በመካከችሁ አንድ ወደ ባለ ስልጣኑ (ወደ መንግስቱ ወደ ሀገር መሪው) መረጃ የሚያቀርብ ሰው መኖሩን ብታውቁ መንግስትን የሚያስቆጣ ንግግር ትናገሩ ነበርን?" ሲላቸው__! "#በፍፁም_አንናገርም_ነበር።" አሉት #እሱም___!! "እንግዲያውስ ንግግራችሁ ወደ አላህ የሚያቀርቡ መላኢካዎች በመሃላችሁ አሉና ተጠንቀቁ!" አላቸው፡፡ ወንድሜ እኔና አንተስ የኔ እህት እኔና አንችስ እየተጠነቀቅን ነውን!? በዚህ ቻናል ኢንሻ አላህ ስለድናችን ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ ተቀላቀሉ