አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዉድና የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታዮች በያላችሁበት የአላህ እዝነትና ጥበቃ አይለያችሁ በዚህ ቻናል ኢሥላማዋ ትምህርቶችን እንድሁም አንዳንድ አዝናኝ ጨዋታዎችን ያገኛሉ እየገባችሁ ቤተሠብ እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ