ሀሱን Tube ይህን ቻናል ስከፍት ለእናንተ የሚጠቅምና የሚያዝናና ማንኛውንም ነገር በአሏህ ፈቃድ ለማቅረብ ነውና ሁልጊዜም ከጎኔ ሆናችሁ እንድታበረታቱኝ በአክብሮት ጠይቃለሁ ! ለአሏህ ብዬም እወዳችኃለሁ !