Логотип каналу Laekemariam ላከማርያም Laekemariam ላከማርያም
  • Кастомний URL: @laekemaryam
  • Країна: США 🇺🇸
  • Мова: Амхарська
  • Мова опису: Англійська

  • Тип YouTube каналу
  • Аудиторія: 44.9K
  • Перегляди відео: 1.8M
  • # відео: 373
  • Приблизний дохід: $451 - $7.22K
  • Категорія: Релігія Суспільство
  • Дата створення: 2017-04-06
  • Дата оновлення: 2024-06-22
Активність аудиторії: 40
Переглядів на відео: 4.84K
Швидкість зростання аудиторії: 16


ሰላም ጓደኞቸ ላከማርያም ዮሐንስ እባላለሁ። በሙያ ሜቲዎሮሎጂስት (የአትሞስፌሪክ ሳይንቲስት) ስሆን በአሁኑ ሰአት በትሮፒካል ሳይክሎን ተመራማሪ ነኝ። በአሁኑ ሰዓት በአሜሪካን አገር በትሮፒካል ሳይክሎን (ሐሪኬን ማዕበል) ትንበያ ዙሪያ ምርምር እያደረግሁ እገኛለሁ። ይህን የእይታ መስኮት ለመክፈት ያነሳሳኝ ነገር በማንበብ፣ በማየት እና በልምድ በመነሳት ለሐገሬ ሰው ይጠቅማል ብየ የማስበውን ቁም ነገር ለማካፈል ነው። በዚህ መስኮት አሉባልታ እና ርካሽ ንገር ሳይሆን ህይወት ሊለውጡ የሚችሉ፣ የሚገርሙ እና እያዝናኑ የሚያስተምሩ ቁም ነገሮችን ታገኛላችሁ። አባል ስለሆናችሁ፣ ስለወደዳችሁ፣ ስላካፈላችሁ እና አስተያየት ስለሰጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። ላከ Hello friends, My name is Lakemariam Yohannes. I am an Atmospheric Scientist, I work on Tropical Storm and Hurricane forecasting research in the United States. I started this channel to share my life experience based on what I read, what I saw, and what I experienced myself. Nowadays, it seems people gravitated towards inflammatory and rubbish content. They created such content to make money at whatever cost. But here on my channel, you will not get that. Thank you for taking your time to watch my channel, commenting, liking, and sharing the videos. Thank you again! Lake