❤️ፍቅር ካለ ስለዛሬ ማሰብ እንጀምራለን ፤💖ነገን እናልማለን ፤ተስፋችን ይፈካል ፤💗የመኖር ጉጉታችን ይጨምራል፡፡💓 💖የልባችን ብርሀን የሚበራው በፍቅር ነውና ሁሌም ፍቅርን እናስቀድም፡፡💕 💞💞መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁውድ ጓደኞቸ 💞💞