የኔን የ Nina Tadese ቻናል ስለተመለከታችሁት አመሰግናለሁ። የማውቀውን ያህል ለማሳወቅ እሞክራለሁ ይህን ቪዲዬ የምስራው እነደ እኔ የተቸገሩ ልጆችን ወደ መፍትሄ ለማፍላለግ ያህል ብቻ ነው እኔ እራሴ ከሞከርኩት 💡እና የራሴን ልምድ ከማወቅው ካነበብኩት📖 ካየውት👀 ከህይወት ልመድ እነ በየቀኑ ከማከናውነው ክንውኔ በጥቂቱ አካፍላለው አብርን እንዝልቅ💖👍